Terms and conditions/ ደንቦች እና ግዴታዎች


Information we collect/ ምን መረጃ እንሰብስባለን

አገልግሎታችንን ለመጠቀም ወደ 9943 የተመዘገቡ ደንበኞቻችንን ቁጥር ከ ኢትዮቴሌኮም መረጃ ቋት በመቀበል የራሳችን መረጃ ቋት ላይ እናስቀምጣለን።

Service and payment/ አገልግሎት እና ክፍያ

አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ 9943 OK በለው ይልካሉ፤ የመጀመሪያዎቹ 3 ቀናት የሙከራ ቀናት ናቸው ስለዚህም አገልግሎቱን ለማግኘት ምንም አይንነት ክፍያ አይከፍሉም። በሙከራ አገልግሎታችን እረክተው ከቀጠሉ በቀን 2 ብር ይከፍላሉ፤ በነዚህ ቀናት ደንበኞች ያለገደብ ድህረገፃችንን መጠቀም ይችላሉ።

Un-subscription/ አገልግሎት ለማቁዋረጥ

አገልግሎታችንን ማቁዋረጥ ሲፈልጉ በቀላሉ ወደ 9943 STOP በለዉ ይላኩ።